#education
ሰላም ዘንድሮ 12ኛ ተፈታኝ ነኝ ሳምንት ነው የምንሄደው እና ወራቤ ነው የተመደብነው እስኪ ስለ ግቢው info ስጡኝ አመሰግናለሁ🙏
Jul 22, 20236 engagements
ሰላም ዘንድሮ 12ኛ ተፈታኝ ነኝ ሳምንት ነው የምንሄደው እና ወራቤ ነው የተመደብነው እስኪ ስለ ግቢው info ስጡኝ አመሰግናለሁ🙏
Jul 22, 2023ከየት ነው ወደ ወራቤ የተመደብከው? ስለ ግቢውስ የምትፈልገው መረጃ ምንድን ነው? ዘመድም ጓዶችም ስላሉኝ ጠይቄ አሳውቅሃለሁ።
Jul 24, 2023I am werabe student Ena gibiw endatetebkew betam nw miyastelaw Ena cafew betam eruk nw dorm demo bezum koshasha aydelm lounge gen gerami nw megbachew demo aydebrem cheka gn gerami nw boti yezek hid 👍👍👍
Jul 27, 2023Eee sebetoch Anleqachum . Amna semtenlachuhal. Astu gibi neber yetefetenut .... Ena zendiro yalqlachuhal
Jul 24, 2023አረጋጊው ብሮ ቡራዩ ነኝ
Jul 24, 2023ከቻልክ ቆጮ ይዘህ ሂድ ክትፎ በእንጀራ ስለሆነ የሚሰጣቹ አንተ በቆጮ ትበላለህ😛
Jul 24, 2023Athid bro fetenaw ykrbh life bzu amarachoch aluat andun mokr
Jul 24, 2023