1, ለ አማኞች (ሃይማኖተኞች) እንደት እርግጠኛ ነኝ ልትሉ ትችላላችሁ? አለም ላይ ከ 2000 በላይ እምነቶች አሉ እንደናንተው ትክክል ነኝ ብሎ ማስረጃ የሚያቀርቡ? 2,ለኤቲስቶች ደግሞ እንደት Space ,Time አይነት ነገሮች ሊኖሩ ቻሉ ? ለምን ምንም ነገር ( ሲባል ባዶ ቦታ ጨለማ አይደል) በቃ ምንም ነገር አልሆነም?
Jul 22, 2023ሌላው ትክክል ነኝ ብሎ የሚያቀርበው ማስረጃ ከኔ ሀይማኖት አስተምህሮ ጋር ሳወዳድር ሚዛን ስለማይደፋ
Jul 23, 2023