ሰላም እንዴት ናችሁ ወንድ ነኝ ዕድሜዬ 21 ሲሆን የሆነ ጊዜ የ እራስን በራስ የማርካት (ሴጋ) ሱሴኛ ነበርኩኝ እዚሁ ቻናል ላይ ጠይቄያችሁ በጣም ረድታችሁኛል በመጀመሪያ አመሰግናለሁ አሁን ሙሉ በሙሉ ባይሆንም አገግሜያለሁ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ከዚህ ሱስ ለመዉጣት ሦስት መሰረታዊ ነገሮች እንደሚያስፈልጉኝ ብዙ ሰዎች ነግረዉኛል እናም አሁን እናንተ ከነዚህ እኔ ከምጠይቃችሁ ነገሮች ጋር ተዛማጅነት ያላቸውን የቴሌግራም ቻናል ወይንም ግሩፕ እንዲትጠቁሙኝ ፈልጌ ነዉ እባካችሁ 1ኛ የስፖርት ቻናል (ለጀማሪ ሚሆን) እራሴን በስፖርት ቢዚ ማድረግ ስላለብኝ 2ኛ የቢዝነስ ቻናል (ምንም ይሁን ምን በተለይ ለወጣቶች ሚሆን የኦንላይን ስራ ቢሆኑ ደስ ይለኛል) 3ኛ ሁሉን አቀፍ ትምህርታዊ ቻናል(motivation,inspiration ሁሉንም በአንድ የያዘ) እናም ሊጠቅሙኝ የሚችሉትን ምንም ቢሆን ላኩልኝ በጣም አመሰግናለሁ
Jul 22, 2023If you're interested maybe I can help you with 2 and 3
Jul 23, 2023