Selam Pls አንድ ነገር አማክሩኝማ ጉአደኛዬ ነው በርግጥ ትንሽ በድሜ ይበልጠኛል እሱ ሥራ ላይ ነው እኔ ግቢ ነኝ እንደሚያፈቅረኝ ነግሮኛል ኔም ጥያቄውን አልተቀበልኩትም ከዛ በሁአላም ማውራት አልፈለኩም ነበር ግን እሱ እምቢ አለ just friend ሆነን እንቀጥል pls በጣም ለመነኝ ጥሩ ልጅ ነው በጣም ነው ሚያስብልኝ... ከዛ ቀጠልን ጭራሽ በጣም close ሆንን የቀን ዉሎአችንን በዝርዝር ማውራት መመካከር በቃ ጥግ ድረስ ግን አሁንም የኔ ስሜት ያው ነው በቃ ንፁህ የጉአደኝንነት ስሜት ብቻ ና ብቻ.... ምን ይሻለኛል ስለ ሚስት ምናምን እንዲያገባ ስነግረው አይፈልግም ግን እስከመቼ በሰው ሕይወት እየተጫወትኩ እንዳለሁ እየተሰማኝ ነው..... ደፍሬ አሁንም ለኔ ያለውን ስሜት በሌላ መነገድ ለማወቅ ሞከርኩ ያው ነው ደግሞ keteyekegn ድጋሚ እንደማላወራው ስለነገርኩት.... በቃን አናውራ ሚለውን ሃሳብ ጭራሽ አይቀበለውም ምን ላድርግ ዉዶቼ pls ጭንቅ ብሎኛል
Jul 21, 2023በእኔ አመለካከት የምወዱትን ሳይሆን የምወድን ማግኘት በጣም ይከብዳል። የምሻልሽ ለ😍 ከከበደሽ 😍ን 🤩ን መቻል አለብሽ። My opinion 🙏
Jul 23, 2023