Samity46.5
#other
ሰላም ሰዎች በሚቀጥለው አመት አድማስ ዮኒቨርስቲ ማስተርሴን ለመቀጠል አስቤያለሁ መግቢያ ፈተና አለዉ አሉኝ በአካዉንቲንግ ነዉ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለኝ አሁን ለመቀጠል ያሰብኩት ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ነዉ እና ስለዚህ ነገር ምታቁ ምን ምን ላንብብ ከየት ይመጣል ከዚህ በፊትም ፈተናዉን የወሰዳቹም እስቲ በደንብ ንገሩኝ እባካችሁ በጣም አስፈላጊ ነዉ
Jul 21, 20238 engagements