BoldBeetle440.5
#education
ሰላም አንዴት ናቹ ምን መሠላቹ 12ኛ ወድቄ ቁጭ ብያለሁ እና የሆነ አጭር ኮርስ ወስጄ ወደስራ መግባት እፈልጋለሁ እና እሲት ምን ብማር ይሻላል የትኘው ኮርስ ነው ቶሎ ስራ ሚያስቀጥረው እባካችሁ አሳባቹን አካፍሉኝ ስለጨነቀኝ ነው
Jul 21, 20233 engagements
ሰላም አንዴት ናቹ ምን መሠላቹ 12ኛ ወድቄ ቁጭ ብያለሁ እና የሆነ አጭር ኮርስ ወስጄ ወደስራ መግባት እፈልጋለሁ እና እሲት ምን ብማር ይሻላል የትኘው ኮርስ ነው ቶሎ ስራ ሚያስቀጥረው እባካችሁ አሳባቹን አካፍሉኝ ስለጨነቀኝ ነው
Jul 21, 2023There is no criteria u just pay and go to them and take one of this and go through it. The registration going to be end next week so ! Choose the best one !
Jul 22, 2023Sera kagegehbet or kagegeshebet tell me gn plz endateresagn / endatereshign!
Jul 22, 2023Contact me @kawlyy
Jul 22, 2023