DuskParrot26108.5
#other
Hi የ12 ክፍል የዘንድሮ ተፈታኝ ነኝ። ለፈተናው ተዘጋጅቻለሁ እና ከፈተና መልስ ከሀገር መውጣት እፈልጋለሁ( for vacation) ያው ኢትዮጵያ ውስጥ ስለማልችል(ከፀጥታው አንፃር)። እናም ቁጭ ብዬ ያደርኩባቸውን ቀናት ሊያስረሳኝ የሚችል ቦታ መሄድ እፈልጋለሁ። አስጎብኚ ድርጅቶች ማለት የሚቀበለኝን ሰው የሚያመቻቹ ህጋዊ ካላችሁ Please help me
Jul 21, 20236 engagements