#other
guys ተባበሩኝ ኪስ የማይጎዳ ለተማሪ ሚሆን በጣም ቀለል ያለ makeup መጠቀም እፈልጋለሁ። ለprogram አይደለም። every day ለ class ምናምን እና ምንም ስለማላውቅም መጀመሪያ ይሄን ቀጣይ ይሄን ብላቹ ዝርዝሩን ንገሩኝ በአጭሩ list አድርጉልኝ🙏🙏
Jul 20, 20235 engagements
guys ተባበሩኝ ኪስ የማይጎዳ ለተማሪ ሚሆን በጣም ቀለል ያለ makeup መጠቀም እፈልጋለሁ። ለprogram አይደለም። every day ለ class ምናምን እና ምንም ስለማላውቅም መጀመሪያ ይሄን ቀጣይ ይሄን ብላቹ ዝርዝሩን ንገሩኝ በአጭሩ list አድርጉልኝ🙏🙏
Jul 20, 2023Class lemehed yhenyal techenankesh mehed yelebishm liner wey mascara ena ligloss ketekebash beki nw
Jul 21, 2023Don't do it daily it decreases ur confidence.....yehone occasion sinoresh bcha btadergi bye emekreshalew.. just Chapstick bcha bekish new.
Jul 21, 2023Ere🤣 Manin lemamalel new
Jul 21, 2023