#art
#ንገሩኝ# ሀገራችን ውስጥ መሻሻል (መጥፋት) አለባቸው እና ወደፊት ሊጠፉ ይችላሉ የምትችሏቸውን ምሳሌዊ አነጋገሮች እስቲ ንገሩኝ?
Jul 20, 202310 engagements
#ንገሩኝ# ሀገራችን ውስጥ መሻሻል (መጥፋት) አለባቸው እና ወደፊት ሊጠፉ ይችላሉ የምትችሏቸውን ምሳሌዊ አነጋገሮች እስቲ ንገሩኝ?
Jul 20, 2023“Atirut angat”
Jul 21, 2023"ገንዘብ በ20 ልብ በ40 " ወደ "ልብ በ20 ገንዘብ በ40" መቀየር አለበት
Jul 22, 2023Eshi enebel gn wedmn yekyeral😊
Jul 22, 2023የነቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ሰምበሌጥ
Jul 21, 2023