ሰላም ለተወሰኑ ወራት በጣም ቢዚ የመሆንና የተጨናነቀ ጊዜ ነበር ያሳለፍኩት በ ትምህርት ምክንያት እና now ራስ ህመም ተደጋገመብኝ አንዳንዴም በቀን 2&3times እየተሻለኝ ይመለሳል እና ምናልባት የመጨናነቁ effect ይሆን? ከሆነስ wt shall i do?
Jul 20, 2023wuha metetat arif neger nw... eat try to get more sleep... wake up early... go places... do something u like mnamn aleke
Jul 21, 2023