ለConcentration የሚረዳ, የማስታወስ ችሎታን የሚጨምር እንዲሁም ለረጅም ሰአታት ያለድካምና እንቅልፍ በንባብ ለመቆየት የሚረዳ አሪፍ መድኃኒት or Supplement የምታውቁ Or ለትምህርቴ በጣም ጠቅሞኛል የምትሉት መድኃኒት ካለ መላ በሉኝ። Please በትምህርቴ በጣም እየተቸገርኩኝ ስለሆነ ነው።
Jul 18, 2023የምልህን ካደረክ ሙሉ በሙሉ ትድናለህ 1. ቁረስ አትብላ 2. ሆድህ እስኪወጠር አትብላ 3. ስኳር እና processed carbohydrate የሆኑ ምግቦችን አቁም። ለምሳሌ: ለስላሳ መጠጦች, አልኮል, ሩዝ, ፓስታ, ዳቦ, እነዚህን ትተህ ተፈጥሮአወዊ ምግቦችን ብላ ለምሳል እንቁላል, ስጋ, አቮካዶ, አትክልት, ፍራፍሬ ቆሎ, ባቄላ, 3. ከ ምሽቱ 1 ሰዐት ቡሀላ ከባድ ምግብ አትብላ 4. ውሀ በደንብ ጠጣ. በትንሹ 2 ሊትር/8 ብርጭቆ በቀን 5. በጊዜ ተኛ ጠዋት 12 ሰዐት በፊት ተነስተህ ተንቀሳቀስ. ስፖርት ወይም ሩጫ ወይም ወክ አድርግ። ከዛ በቀዘቀዘ ውሀ ሻወር ውሰድ ሰውነትህ በራሱ መስተካከል የሚችለውን ነገር, አንተ መዳኒት ብለህ የበለጠ ችግር ወስጥ አትክተት።
Jul 19, 2023