Abbl42
#relationships
guys ምን መሰላቹ ከሰው ጋር መግባባት በጣም እየከበደኝ ነው። ማለቴ በጣም ከሰው የራቁኝ ሰው አይደለሁም ግን የሆነ ሰዐት ላይ ግን በቃ ሳላስበው ጓደኞቼን አስቀይማለው። እና እባካቹህ እርዱኝ ምን ማድረግ አለብኝ
Jul 18, 20233 engagements
guys ምን መሰላቹ ከሰው ጋር መግባባት በጣም እየከበደኝ ነው። ማለቴ በጣም ከሰው የራቁኝ ሰው አይደለሁም ግን የሆነ ሰዐት ላይ ግን በቃ ሳላስበው ጓደኞቼን አስቀይማለው። እና እባካቹህ እርዱኝ ምን ማድረግ አለብኝ
Jul 18, 2023ነብሴ ፈታ በይ የምር ሁሉም ጀማ ጋር እንደዚህ አይነት ሰው አለ ስታስቀይማቸው የከረረህ ከመሰለ እየሳክ ይቅርታ ጠይቃቸው በተረፈ ይመችሽ😂
Jul 19, 2023Ena ngigirhn astekakla demetalh atnager demo yaskeyemkachew kemeselek yikrta lemeteyek wedehuala atbel
Jul 19, 2023Contact me @kawlyy
Jul 19, 2023