Aaaaaaa1313
#other
ሰላም ቤተሰቦች ለራሴ የሚሆኑኝን በርከት ያሉ ቦንዳ ልብሶችን ከአስኮ ጨረታ መግዛት ፈልጌ ነበር(public ቦታዎች እንደዚህ ወጥቼ ምናምን ብዙም እቃ ገዝቼ አላዉቅም)......እና processun ብትነግሩኝ መቼ መቼ ቀን ነዉ ጥሩ ልብስ የማገኘዉ?ስንት ሰዓት እዛ ልድረስ?እንዴት ነዉ ልብስ መርጬ የምገዛዉ ማለቴ....ዋጋዉን እነሱ ናቸዉ የሚጠሩልኝ ወይስ እኔ ራሴ ነኝ ገምቼ የምወስደዉ?እና እስኪ ልብሶችን በምን ያህል ዋጋ range ዉስጥ ማግኘት እችላለሁ....ሱሪ፣ሹራብ፣ጃኬት ምናምን በዚህን ያህል ዋጋ አታጣም እያላችሁ ብትነግሩኝ....እና ሌላም ቦታ በቅናሽ ልብሶችን ልገዛባቸዉ የምችልባቸዉን ቦታዎች ካወቃችሁ ብትጠቁሙኝ.....እና አቅሜም ከ1500-2500 ብር ድረስ ነዉ አመሰግናለሁ!😊
Jul 18, 20232 engagements