See68.5
#other
ሰላም ሰዎች Passport በውክልና ከፖስታ ቤት ማውጣት ይቻላል እንዴ ማላት በውክልና አውቶ ሚያውቅ ሰው አለ
Jul 18, 20233 engagements
ሰላም ሰዎች Passport በውክልና ከፖስታ ቤት ማውጣት ይቻላል እንዴ ማላት በውክልና አውቶ ሚያውቅ ሰው አለ
Jul 18, 2023አወ ግን መጀመሪያ embassy የሚሰጡህ የውክልና ወረቀት አለ ወካይ ፈርሞ የሚወስደው እኔ እንደዛ ነው የወጣልኝ
Jul 19, 2023