ሰላም ሰዎች ቀጣይ ዓመት 11ኛ ክፍል ነኝ እኔ ናቹራል ነው ምገባው እና ካሉት 7 ትምህርቶች Chemistry ምንም አላቅም predicte table ራሱ አላቅም Biology ደሞ ብዙም አይደለውም እና መጠየቅ የፈለኩት chemistry ካሁን በኃላ ባጠና ለማትሪክ ዝግጁ ምሆን ይመስላችኃል ወይስ ደሞ ሁለቱን ትምህርቶች ትቼ 5ቱን ብሰራ ማለፍ እችላለው ሌላውን እንደምሰራ እርግጠኛ ነኝ ግን ደሞ አንዳንድ ፍሬንዶች በኃላ አልፈህ ግቢ ከገባህ Chemisty ጋር ሚገናኝ ዲፓርትመንት ውስጥ ቢከቱክስ እያሉኝ ነው እንዴት ነው እንዳዛስ ሊፈጠር ይችላል እንዴ plz ጨንቆኝ ነው አትለፉኝ
Jul 18, 2023Periodic Table sijemer yan yahl important aydelem kahun bohala katenahm meredat tchlaleh ena demo chemistry yalew Medical tmhrtoch ena other natural science wst new Bzu atchenek.
Jul 19, 2023