#other
ሰላም ወደ አዲስ አበባ መጥቼ ለመስራት አስቤያለሁ እና እዛ ስራ ፈልጌ እስከማገኝ ደግሞ ለትንሽ ግዜም የሚያቆየኝ(የሚያስጠጋኝ) ቤተሰብም ይሁን የማውቀው ሰው የለኝም😥 ስለዚህ ቤት ተከራይቼ ነው ስራ ለመፈለግ ያሰብኩት እና በትንሹ ለቤት ኪራይ ለታክሲ እና ለምግብ ወጪ ለ 2 ወር የሚሆን ግዜ ስንት ብር ያስፈልገኛል ? እንዳታልፉት ወገኖቼ መልስ ስጡኝ
Jul 18, 20234 engagements