Yehew
Jul 19, 2023Yehew
Jul 19, 2023Tnx bexam😊
Jul 19, 2023Grade 12 orentation(6/11/015) 1. በሶ ጩኮ አይገባም 2. መታወቅያ መያዝ 3. ጠርሙስ ኤሌክትርኒክ አይቻልም 4. አላስፍላጊ እቃ አይገባም 5. ሶሻል ከ16_17/11/015ይገባሉ በ18 ኦረንቴሽን ከ19_21ፈተና በ21/11/015 ይወጣሉ። 6. ናቱራል=ከ22_23/11/015ይገባሉ በ24ኦርንቴሽን 25_26/11/015ፈተና በ26/11/015 ይወጣሉ 7. Admistion መጨረሻው ነገ ነው ሁሉም እንዲወስድ 8. ልዩ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች መረጃ መላክ መጨረሻው ነገ ነው 9. ፍተሻ ሁለት ቦታ ነው አ/አ ፖሊስ መጀመርያ ቀጥሎ ፌደራል ፖሊስ ይፈትሻል 10. በየዩንቨርስቲው ጊዚያዊ ፖሊስ ጣብያ ተቋቁማል መረበሽ መበጥበጥ አይቻልም ይጠየቃሉ ። 11. ፈተና ክፍል ሲገቡ ተፈትሸው ይገባሉ 12. ለሁሉም ተማሪ የተፃፈ ነገር ይሰጣቸው (የሚፈቀድ የማይፈቀድ) 13. መዳኒት እና መነፅር በር ላይ ሀኪም ተመድቧል እያጣራ ያስገባል 14. የትራንስፖርት ጉዳይ:- ለማጓጓዣ አንበሳ ተመድቧል የመንግስትም የግልም ት/ቤቶች ራሳቸው ክፍያ ይፈፅማሉ። የግሎች ቀድመው ደብዳቤ መፃፍና መክፈል አለባቸው(0911675982 ግዛው አንበሳ ባስ ም/ስ/አስኪያጅ
Jul 18, 2023