ሰላም ለሁላችሁ። ከፍቅረኛ ጋር አብረን ከሆንን ሶስት አመታትን አስቆጥረናል በዛ ውስጥም ግንኙነትም እንፈፅም ነበር ነገር ገን አሁን ከዚ በኋላ እስከምንጋባ ግንኙነት አንፈፅምም አለችኝ። ተራርቀን ስለምንኖር ከ ሶስትና ሁለት ወራት እየቆየ ነው የምንገናኘው እና ውሳኔዋ ከበደኝ ምን ትመክሩኛላችሁ?🙏
Jul 17, 2023Wsanewan akbr i know likebdh endemichil gn bezih agatami ltfetnh yhonal malete enen kezih wchi ayifelgengim bla endatasb tages beraswa gize tfekdlhalechi weyy demo mtgabubetn gize mafatem felgam yhonal enja bcha gn endatasgeddat endemnm tagesat🙏
Jul 18, 2023