#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ ስሜን ለማስቀየር ፈልጌ ነበር እና የት የት ነው መሄድ ያለብኝ በስንት ግዜ ያልቅልኛል አሁን የ12 ተፈታኝ ነኝ እና ከፈተና ቡኋላ ነው ማስቀይረው ትምህርት ሚኒስቴር መሄድ አለብኝ እንዴ?
Jul 17, 20237 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ስሜን ለማስቀየር ፈልጌ ነበር እና የት የት ነው መሄድ ያለብኝ በስንት ግዜ ያልቅልኛል አሁን የ12 ተፈታኝ ነኝ እና ከፈተና ቡኋላ ነው ማስቀይረው ትምህርት ሚኒስቴር መሄድ አለብኝ እንዴ?
Jul 17, 2023በራሴ ስም መንግስት ምን አገባው እና ነው የራሴ የሆነ ነገር ሁሉ የኔ ነው እናም !!?
Jul 18, 20231. metawkiya awta beahunu simeh 2.mamelkecha tsafina fird bet asgeba 3 misiker felgna befrd bet ketero yalklhal beka Gn yeministry mnamn maskeyr aytebekbhm gibi or college sitmezegeb yefrd bet wereket Bicha masgebat nw Plus demo kebela hidna yefrd bet wereket sitsetachew simihn ykeyrulhal ena lela bota wereketun copy eyaregu masgebat bicha nw
Jul 18, 2023bey guys ..... የ ebs cinema ጥያቄ የሚጠየቅበት ትክክለኛ ስንት ሰዓት ነው ?? ማለቴ ስለሚደጋገም ብዬ ነው
Jul 18, 2023አረ የእኔም ጥያቄ ነው መቼ ነው
Jul 18, 2023Fird bet
Jul 18, 2023የሚኒስትሪ ስምክን ነው ማስቀየር ያለብክ ካልሆነ ያስቸግራል
Jul 18, 2023Promotion sera emtflgu setoch ብቻ be 20 ken 3000 birr Dm @Tbio12e1
Jul 18, 2023