Niyala87
#society
መቼም ወንድ ከሴት ትንሽ ረዘም ሲል ነው የተለመደው። ለእናንተ በወንድና በሴት መካከል ስንት cm ቁመት ልዩነት ቢኖር አሪፍ ነው ትላላችሁ? ሴት ስትበልጠኝ ነው ደስ የሚለኝ የሚል ካለ፣ አጭር ወንድ ይመቸኛል የምትል ካለችም እስቲ
Jul 17, 202312 engagements
መቼም ወንድ ከሴት ትንሽ ረዘም ሲል ነው የተለመደው። ለእናንተ በወንድና በሴት መካከል ስንት cm ቁመት ልዩነት ቢኖር አሪፍ ነው ትላላችሁ? ሴት ስትበልጠኝ ነው ደስ የሚለኝ የሚል ካለ፣ አጭር ወንድ ይመቸኛል የምትል ካለችም እስቲ
Jul 17, 2023Ewunetegna fikir kehone niftu ligagu kumetu mibal neger yelem
Jul 17, 2023ምን ሪሰርች የሰራክ ነው?
Jul 17, 2023Rejim wend weste new betam sayiganen malete new ene gn achir nengi😔😔 Gn set betam strezmm bzu wend ayiwedm alu🤔 Bcha wend sibelt dess yilal😁
Jul 17, 2023Ke 10cm ጀምሮ ቢበልጠኝ እመርጣለሁ 😊
Jul 17, 2023Wanaw birrr new yante kumet anten and ken msa aygabzhm model eskalhonk dres
Jul 17, 2023