Pls እንዳታልፉት🙏🙏🙏 ቀጣይ አመት 12ኛ ክፍል እሆናለሁ እና ለ entrance ፈተና የሚሆን ጥሩ የማንበቢያ website ወይም መፅሃፎች suggest አድርጉኝ 🙏 እና ደግሞ ከ 9ኛ ክፍል ጀመሮ ነው ጥያቄ የሚወጣው?
Jul 17, 2023#Breaking 🥳ለወራት ያህል በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከቤተሰቦቹ ለማረጋገጥ ችሏል። 🤝ቴሌግራም፣ ዩትዩብ ፣ ፌስቡክ ፣ ቲክቶክ መሰል ማህበራዊ ሚዲያዎች ከወራት በፊት በተጣለባቸው ገደብ ያለ VPN መስራት እንዳቆሙ ይታወቃል። ✌️😌ዛሬ ከሰዓታት በፊት ግን እነዚህ የማህበራዊ ሚዲያዎች ያለ VPN እየሰሩ እንደሚገኙ እና ገደቡም መነሳቱን ማረጋገጥ ችለናል።
Jul 17, 2023