Nmin147
#religion
ሰላም ለእናንተ ሰዎች! እስቲ ለሱባዔ የሚሆን ደቡብ ክልል ውስጥ ወላይታ ሶዶ አካባቢ ወይም ሌላ አቅራቢያ ከተማዎች ላይ ያለ ገዳም ጠቁሙኝ።🙏 ፈጣሪ ይስጥልኝ ከወዲሁ!
Jul 17, 20236 engagements
ሰላም ለእናንተ ሰዎች! እስቲ ለሱባዔ የሚሆን ደቡብ ክልል ውስጥ ወላይታ ሶዶ አካባቢ ወይም ሌላ አቅራቢያ ከተማዎች ላይ ያለ ገዳም ጠቁሙኝ።🙏 ፈጣሪ ይስጥልኝ ከወዲሁ!
Jul 17, 2023Muhre eyesus gedam
Jul 17, 2023ቦንጋ ጌቴሴማኔ ቅድስት አርሴማ ገዳም
Jul 17, 2023Debremenkrat abone teklehaymanot gedam ejigun yetawekena xintaw gedam new w/sodo technique ena moya kef blo yigegnal
Jul 17, 2023ቦረዳ ቅዱስ ሚካኤል ገዳም👌
Jul 18, 2023ገዳም ሄደሽ ሱባኤ መግባት ትችያለሽ ግን ሁሌም ስለማችዬ ቤት ሱባኤ መግባት ትችያለሽ vid አለኝ ከፈለግሽ እንዴት ሱባኤ መግባት እንዳለብን contact me on telegram:- @Theotokos_1_21
Jul 17, 2023Zigit Arbaminch, Sodo Abune teklehaymanot, Bombe AJORA Teume grar abune teklehaymanot gedam..
Jul 17, 2023