#health
እንዴት ናችሁ ...ወንድሜ 13 አመቱን በቅርብ ነው የያዘው እና የፊት ትርሱ ወጣ ይላል ብሬስ በዚህ ክረምት ልናሰራለት ነበር እድሜው አይሆንም ከ4 አመት በኋላ ነው ማሰራት የሚችለው ተባለ እና በጥርሱ ምክኛት በጣም ነው ሚሳቀቀው ሌላ ማስተካከያ መንገድ ካለ እባካችሁ🙏 አመሰግናለሁ
Jul 17, 20232 engagements
እንዴት ናችሁ ...ወንድሜ 13 አመቱን በቅርብ ነው የያዘው እና የፊት ትርሱ ወጣ ይላል ብሬስ በዚህ ክረምት ልናሰራለት ነበር እድሜው አይሆንም ከ4 አመት በኋላ ነው ማሰራት የሚችለው ተባለ እና በጥርሱ ምክኛት በጣም ነው ሚሳቀቀው ሌላ ማስተካከያ መንገድ ካለ እባካችሁ🙏 አመሰግናለሁ
Jul 17, 2023Ene 6tgna kefel neber yaserahut don dental eza hed
Jul 17, 2023@spokken_english
Jul 17, 2023