Lmendenw bzu sewoch ye orthodox emnetin lekew eyewetu yalut?
Jul 16, 2023በህይወት እና በትምህርት ስላላወቆት!!!
Jul 17, 2023Lmendenw bzu sewoch ye orthodox emnetin lekew eyewetu yalut?
Jul 16, 2023በህይወት እና በትምህርት ስላላወቆት!!!
Jul 17, 2023Because they didn't now abt orthodox
Jul 17, 2023እስኪ አንተ ያወከውን አሳውቀኝ የስላሴን ሀሳብ ከየት አመጣችሁት?
Jul 17, 2023Bemechereshaw zeme dros man ke ewnt gar ykomal 🥹
Jul 17, 2023ሰዎች ማንበብ ጀምረው ነው ቅዱሱን መፅሀፍ ሲያነቡት እና ድሮ እንዲሁ በተለምዶ ሲያደርጉት የነበረው ነገር ፍፁም የተለያየ ሆነባቸው እውነቱ እየገባቸው ሲመጡ አንዳንዶች እዛው ሆነው ስህተቱን እናርም እያሉ ሲሆን አንዳንዶች ደግሞ ወጥተዋል ብዙ ገድላት ድርሳናት መኖራቸውና ከቅዱሱ መፅሐፍ ያፈነገጡ መሆናቸው ነው እኔም ከዛው ጎራ ነበርኩኝ
Jul 17, 2023ገድል እና ድርሳናቱ ቀርቶ በገበያ በቀላሉ የሚገኘውን መጽሐፍ ቅዱስ እና ውዳሴ ማርያም በደገሙ🥲። Let me tell you, አይደለም ተራ ክርስቲያን፤ በቤተክርስቲያን ያደገ ሰው ራሱ ገድላትን አንብቦ የማያውቅ ሊሆን ይችላል። You are not one of them
Jul 18, 2023የ እየሱስ ነብይነት ሚዛን በመድፍቱ እንዴት ፈጣሪ 9 ወር ተረግዞ በዛ በረከሰ ፅዳጅ በሚወጣበት ሊወጣ ይችላል
Jul 17, 2023ይመስለኛል መፅሐፍ ቅዱስን biased ሳይሆኑ open ሆነው እውነቱን ለማወቅ ብቻ ስለሚያነቡ ይሆናል.
Jul 29, 2023Yet heduuu 🙄🙄
Jul 17, 2023Be hiywetachew lay egzabhern megegnet Hilwnawin filega yimeslegnal Eyesus krstos endihu ketsegaw yetenesa endadanachew gebtuachew yihonal Eyesus krstos 24 sat 30wim kenat yemisebekbet bota filega yihonal
Jul 17, 2023