Ya1212121.5
#personal
እባካችሁ በቅንነት መልሱልኝ! የጊቢ ተማሪ ነኝ 19 አመቴ ነዉ እና ከ6 ወር በፊት እህቴ ትንሽ ብር እንደሚያስፈልጋት ነገረቺኝና በሠዓቱ ደሞ እጄ ላይ ምንም ብር አልነበረም ከዛ አማራጭ ሳጣ ብሩን ከየትም እንደማላገኝ እያወኩ ከቴሌብር 700 ተበድሬ ላኩላት በየወሩ እየተደወለልኝ እያስጠነቀቁኝ ነዉ አሁን ላይ ከነወለዱ 3000 ብር ደርሷል ከየት እንደማመጣዉ በጣም ጨንቆኛል፤ ለእናቴም አላወራሁም እሷም ከየትም ማምጣት አትችልም በጣም ጨንቆኛል ሁሌ ማልቀስ ነዉ ስራዬ እባካችሁ መፍትሄ ካላችሁ ንገሩኝ እባካችሁ
Jul 16, 20233 engagements