Blah_blah536
#religion
Selam ehet wendemoche orthodox emnet teketayoch lej christina sinesa tsegur melachet ged nw? Be bahel mnamn sayhon haymanotu yekelekelal ayechalem?
Jul 16, 20236 engagements
Selam ehet wendemoche orthodox emnet teketayoch lej christina sinesa tsegur melachet ged nw? Be bahel mnamn sayhon haymanotu yekelekelal ayechalem?
Jul 16, 2023Awo gid new kiba meron slemikeba must new
Jul 17, 2023አንደኛ እድሜ ይወስናል። የ40 የ80 ከሆነ አያስፈልግም። በእድሜ የጠነከሩ ከሆነ እና ጸጉራቸው ያደገ ከሆነ ወንድ ከሆነ ይላጫል። ሴት ከሆነች አትላጭም ነገር ግን ሽሩባዋ መፈታት አለበት።
Jul 18, 2023አዎ የግድ ነው ምክንያቱም ክርስትና ማለት የክርስቶስን ልጅነት ማግኘት ማለት ነው እናም ቅብዐ ቅዱስ ጭንቅላቱ ላይ ይቀባል ስለዚህ ፀጉር መኖር የለበትም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ፀጋ በሚጠፋ ወይም በሚወድቅ ነገር ላይ ማረፍ ስለሌለበት ነው::
Jul 17, 2023Awo gid new
Jul 17, 2023