እኔ ምለው ስለ Pamfalon አንዳንድ ግር ያሉኝ ጥያቄዎች አሉኝ። በመጀመርያ ለምንድነው ብዙ ሰው ያላወቀው? 2 የሱ አድናቂዎች ካላችሁ ለምን ይህን ያህል ከሱ ውጪ ዘፋኝ የሌለ እስኪል ድረስ ልታደንቁት ቻላችሁ? 3 pamfalonን የምታውቁት ግን የማይመቻችሁ ለምንድነው? እኔ ግን በበኩሌ ዘፈኖቹ ና የአዘፋፈን ስታይሉ ቢመቸኝም ያን ያህል አላደንቀውም።
Jul 16, 2023Esun le mesmat susegna mehon yalebgn ymeslegnal ene
Jul 16, 2023