#business
Keno betting ለመክፈት ምንያህል ገንዘብና ምን ያስፈልጋል(ከሚታዩት የelectronics እቃ ውጪ) ስለዚህ ነገር እውቀቱ ያላቹህ ሰዎች ብትመልሱልኝ
Jul 15, 20231 engagements
Keno betting ለመክፈት ምንያህል ገንዘብና ምን ያስፈልጋል(ከሚታዩት የelectronics እቃ ውጪ) ስለዚህ ነገር እውቀቱ ያላቹህ ሰዎች ብትመልሱልኝ
Jul 15, 2023ለአቋማሪው ድርጅት 20ሺ ብር ታስይዛለህ ስራውን ስታቆም የሚመለስልህ ከዛ መተው ሲስተሙን ይጭኑልካሌ ቲቪ፣ላፕቶፕ፣ባርኮድ ስካነር፣ ፕሪንተር ከራስክ ነው ትገዛለህ ከዛ ከድርጅቱ ጋር ትርፍ በፐርሰንት ትካፈላለህ 60% ለአንተ
Jul 16, 2023