Hio_11228.5
#business
እኔ ምለው በኢትዮጵያም ሆነ ከ ኢትዮጵያ ውጪ 1ኛ ብዙ ተከፋይ ያለው እና ስራው ደግሞ የሚገኝ የትኛው የስራ አይነት ነው ??
Jul 15, 20239 engagements
እኔ ምለው በኢትዮጵያም ሆነ ከ ኢትዮጵያ ውጪ 1ኛ ብዙ ተከፋይ ያለው እና ስራው ደግሞ የሚገኝ የትኛው የስራ አይነት ነው ??
Jul 15, 2023Computer science or software programing
Jul 16, 2023Esu ahun eyekenese new
Jul 16, 2023Football players
Jul 16, 2023ማወቅ ያለብህ ነገር የሚከፈልህ ሲጨምር የምትከፍለው ታክስም ይጨምራል በኢትዮጵያ ለምሳሌ እስከ 35% ለሎች ሀገሮች ላይ ደሞ እስከ 50%
Jul 16, 2023Ende ena still demozu eko it will be higher even after tax😂
Jul 17, 2023neurosurgeons
Jul 16, 2023Data analyst Data scientist Machine learning (arteficial intelligence)
Jul 16, 2023Pilot 100k-300k birr
Jul 16, 2023ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ነው
Jul 16, 2023