#technology
Guys እንዴት ናቹህ የክረምቱ ብርድ እንዴት እየያዛቹ ነው?🥶 ለማንኛውም ወደ ዋናው ጥያቄዬ ለመግባት በክረምቱ አሪፍ የሚባል ቦት ለመፍጠር አስቤ ነበር እና ከመስከረም በፊት ሰርቼ ለማጠናቀቅ አስቤ ነበር ግን የኔን ቦት የሚያስተዳድር ቦት አጣሁ😣:: Menu builder ቦት ነበር ግን በተን ለመስራት ቀላል ቢሆንም ከበተኑ ጋር መልክቶችን ለማያያዝ 10 ጊዜ add message በሉኝ ይላል🙁🥵 Many Bot ደግሞ በተን ለመስራት አስር ጊዜ ኮማንድ መፍጠር አሰለቸኝ ሌሎቹ ደግሞ በገንዘብ ነው የሚሰሩት እስኪ ሰዎች አሪፍ ለቦት ሜኑ መስሪያ የሚሆን ቦት ጠቁሙኝ ክረምቱን እንድጠቀምበት። 🫡 አመሰግናለሁ 🤗
Jul 15, 20238 engagements