Yew3
#business
ሰላም ቤተሰብ ላማክራችሁ ነበር የ 11 ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ በትምህርቴም ምንም አልልም እና በ ግራፊክስ ዲዛይንም እዉቀት አለኝ ግን ምን ሰርቼ ገንዘብ ላግኝ ንዘብ በጣም ነዉ ሚያስፈልገኝ
Jul 15, 20234 engagements
ሰላም ቤተሰብ ላማክራችሁ ነበር የ 11 ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ በትምህርቴም ምንም አልልም እና በ ግራፊክስ ዲዛይንም እዉቀት አለኝ ግን ምን ሰርቼ ገንዘብ ላግኝ ንዘብ በጣም ነዉ ሚያስፈልገኝ
Jul 15, 2023Video editing cheltwa kalke ena msria PC kalk ene ga sra ale inbox
Jul 16, 2023ቆቆር መሸጥ ጀምር😂
Jul 16, 2023