ሰላም ቤተሰብ እስቲ አማክሩኝ ሰሞኑን TB ተገኘብኝ አና ምንም ጥሩ ስሜት ላይ ስላልነበርኩ ሐኪሞቹ ያሉኝን በደንብ አልሰማሁም እና pls ስለ TB ምታቁትን ሁሉ ምን ማረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ bzw የጊቢ ተማሪ ነኝ ያው ለእረፍት መጥቼ ቤትነኝ ምን ያህል ጊዜ እንደምቆይ ባላውቅም ግን ብዙ ጊዜ እንደሌለኝ አውቃለው እና በዚ አጭር ጊዜ እንዳገግም ምን ላርግ pls
Jul 15, 2023መድሀኒትህን በሚገባ በሰአቱ ተጠቀም እና እምነት ፀበል ጠጣ ኦርቶዶክስ ከሆንክ እመቤቴን,አቡነ እጨጌ ዩሀንስን ለምናቸው እውነት ወዲያው ይምሩሀል
Jul 16, 2023