hey aae fam የ2016 entranceተፈታኝ ነኝ እና አሁን ላይ የ9&10revise ላደርግ አስቤ ነበር ግን የሆነ information ሰማሁ ቀጣይ አመት ሙሉ መፅሀፉ ስለሚቀየር እናንተ የምትፈተኑት የ12ብቻ ነው አለኝ ዘንድሮ ሚኒስትሪ የወሠዱ ልጆችን ስጠይቅ አወ የ8ብቻ ነው የተፈተንነው አሉኝ እና አሁን ግራ ገብቶኝ ነው እናንተን መጠየቄis is there any body has accurate information plzzzz helpጊዜየን እንድጠቀም እርዱኝ
Jul 14, 2023Esu le 8 ena 6 nbr lenante 9 10 11 eskahun yetemarachehutn 12 degmo beaddisu new so kedmachu revise btaregu arif new
Jul 15, 2023