#religion
ሰላም! ይህ ጥያቄ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነው። ስርአተ ቅዳሴን ለማወቅ እናም ለመማር ይሆናሉ የምትሏቸው መጸሐፍት፣ አፕሊኬሽን ፣ ቪዲዮ ፣ ወይንም ሌሎችም ካሉ ብትልኩልኝ ስል እጠይቃለሁ። አመሠግናለሁ 🙏
Jul 14, 20232 engagements
ሰላም! ይህ ጥያቄ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነው። ስርአተ ቅዳሴን ለማወቅ እናም ለመማር ይሆናሉ የምትሏቸው መጸሐፍት፣ አፕሊኬሽን ፣ ቪዲዮ ፣ ወይንም ሌሎችም ካሉ ብትልኩልኝ ስል እጠይቃለሁ። አመሠግናለሁ 🙏
Jul 14, 2023Mezgebe haymanot ena kale sibhat tetekem
Jul 15, 2023https://t.me/kidase1 yhe arif telegram channel new and be and ke tmrtu gar kdasewnm myastena nw ene eytmarkubet yalehubet channel nw
Jul 15, 2023