SharpHippo7614.5
#other
Selam በቅርብ ከክፍለ ሀገር ወደ አዲስ አበባ ለትምህርት መጣለሁ እና ለተማሪ የሚሆን ዉድ ያልሆነ የሚከራይ ቤት ፒያሳ ወይ ጎተራ አካባቢ እምታቁት ወይም እስከ ስንት አገኛለሁ? thanks in advance
Jul 13, 20234 engagements
Selam በቅርብ ከክፍለ ሀገር ወደ አዲስ አበባ ለትምህርት መጣለሁ እና ለተማሪ የሚሆን ዉድ ያልሆነ የሚከራይ ቤት ፒያሳ ወይ ጎተራ አካባቢ እምታቁት ወይም እስከ ስንት አገኛለሁ? thanks in advance
Jul 13, 2023የሚያስጠጋህን ዘመድ ፈልግ
Jul 14, 2023Study Well And Never Give Up On Your Dream....Wish You All The Very Best 🩵
Jul 14, 20236K eske 9k
Jul 14, 2023Unless u have a sponsor to pay for u, u better get a friend or a companion to share the rent with u. Even more than one if possible.
Jul 14, 2023