Hio_11228.5
#other
ሰላም ለሁላችሁም እኔ ምለው ልብሶችን መግዛት ፈልጌ ነበር እና በጣም ርካሽ ልብሶችን የት ላገኝ እችላለሁ pls ጠቁሙኝ ለእርዳታ ድርጅት ለመስጠት ተፈልጎ ነው ደሞ ቡቲክ ምናም አላልኩም
Jul 13, 20232 engagements
ሰላም ለሁላችሁም እኔ ምለው ልብሶችን መግዛት ፈልጌ ነበር እና በጣም ርካሽ ልብሶችን የት ላገኝ እችላለሁ pls ጠቁሙኝ ለእርዳታ ድርጅት ለመስጠት ተፈልጎ ነው ደሞ ቡቲክ ምናም አላልኩም
Jul 13, 2023Chereta or merkato
Jul 14, 2023ሰልባጂ ተራ
Jul 14, 2023