ከቻላቹ ብትመልሱልኝ በጣም ደስ ይለኛል ለእኔ ትልቅ ነገር ስለሆነ ለመዘመር ድምፅ አለኝ ማንኛውም ሰው ሲሰማ ይደነግጣል ስለማይጠብቅ እናም የስእል ችሎታ አለኝ በጥቂቱም ቢሆን ሌላው ድርሰትም ድሮ ላይ እፅፍ ነበር ስልቹ ስለሆንኩኝ አቆምኩት ፡፡ እናም ሁሌም ከሚያውቁኝ ሰዎች የሚደርሰኝ አስተያየት ብዙ እያለሽ ምንም አልተጠቀምሽም ያለዛ ይወሰድብሻል የሚል ነው ሁሌም ሲደጋገም ውስጤ አየተሰማኝ ነው ፡፡ ያለኝን ነገር እንዳልጠቀመው የሆንኩት በተለያዩ ነገሮች ምክንያት ነው እናም እንዴት ነው ባለኝ ነገር ማደግ የምችለው እንዴት ነው ከስንፍና እራሴን ማራቅ የምችለው እና በራሴ መተማመን የምችለው እባካችሁ ምክራቹ በጣም ያስፈልገኛል
Jul 13, 2023ላገኝሽ እችል ይሆን?
Jul 14, 2023