Be_tel2.5
#other
የክፍለሀገር ልጅ ነኝ እና ወደሀገር ቤት ልሄድ ፈልጌ ባሱ ሚነሳው ሌሊት 10 ሰአት ነው እና እኔ ሌሊት 9 ሰአት መውጣት አለብኝ አብሮኝ ሚሄድ ሰው ደሞ ላገኝ አልቻልኩም እና እኔ ካለሁበት ባስ እስከምይዝበት ድረስ ሌሊት 9 ሰአት ላይ በ ride ብሄድ ያን ያህል ያስፈራል ??
Jul 12, 20235 engagements
የክፍለሀገር ልጅ ነኝ እና ወደሀገር ቤት ልሄድ ፈልጌ ባሱ ሚነሳው ሌሊት 10 ሰአት ነው እና እኔ ሌሊት 9 ሰአት መውጣት አለብኝ አብሮኝ ሚሄድ ሰው ደሞ ላገኝ አልቻልኩም እና እኔ ካለሁበት ባስ እስከምይዝበት ድረስ ሌሊት 9 ሰአት ላይ በ ride ብሄድ ያን ያህል ያስፈራል ??
Jul 12, 2023እዛው መናሃሪያ ጋር አልጋ ያዝ እኔ እንደዛ ነው ያረኩት
Jul 13, 2023Perfect advise
Jul 13, 2023ሰፈር ምትግባባው ሰው ካለ አዋራቸው እንጂ ከባድ ነው ብሮ
Jul 13, 2023It's safe ene endeza new mhedew mnm alhonkum Ena kalhone eza akebabi room yaz esu ykelhal menehariyawoch akebabi bzu alga ale
Jul 13, 2023Wend aydeleh ende brother defer bel kasfelege 🗡️ neger yizeh tenkesakes ride metetekem kehone malet new aleza ezaw akababi mader new
Jul 13, 2023