Anonnimus947.5
#business
እንዴት ናችሁ AAE? እህቴ ማስተርስ ተምራ ትመረቃለች። በጣም ጎበዝ እህት ነዉ ያለችኝ ከ3 ልጅ በኋላ ተምራ ነዉ የተመረቀችዉ። ስጦታ ምን ልስጣት? ከትንሽ ብር ተለቅ እስካለዉም ብትፅፈልኝ አነበዋለዉ። ሀሳብ አጥቼ ነዉ please
Jul 12, 20232 engagements
እንዴት ናችሁ AAE? እህቴ ማስተርስ ተምራ ትመረቃለች። በጣም ጎበዝ እህት ነዉ ያለችኝ ከ3 ልጅ በኋላ ተምራ ነዉ የተመረቀችዉ። ስጦታ ምን ልስጣት? ከትንሽ ብር ተለቅ እስካለዉም ብትፅፈልኝ አነበዋለዉ። ሀሳብ አጥቼ ነዉ please
Jul 12, 2023A dress A perfume
Jul 13, 2023She is hero😊 in my opinion Invite a dinner party with her husband in a hotel
Jul 13, 2023