ጥያቄ ለአጭር ወንዶች? የማህበረሰቡን ጫና እንዴት ተቋቋማችሁት? እኔ ግን በጣም ነው የከበደኝ ሰው ምንም ብሎኝ አያቅም ግን ራሴ ላይ በምፈጥረው ጫና የበታችነት ይሰማኛል አንድም ቀን ተደስቼ አላቅም መፍትሄው ምንድነው ማርያምን በጣም ከብዶኛል እስኪ ልምዳችሁን አካፍሉኝ
Jul 12, 2023ወንድሜ ሁሉም ሰው አንተን የሚመለከት ስላንተ የሚያስብ ይመስልሀል እንጂ ማንም አንተላይ ትኩረት አያረግም አንተ ህይወት ላይ ምንም ፋይዳ ለማያመጡ ሰዎች አትጨነቅ ነገ ትተናት የምንሄዳት አለም ናት ማረግ ያለብህን ማረግ ባለብህ ሰአት አድርግ ወንድ ሁን!!
Jul 12, 2023