አንድ በጣም ያሳቀኝ ቀልድ ስለ ጋቭሮቮች :-😂 በጣም ስስታም በመሆናቸው ማታ ማታ ዲስኮ ሰዓታቸው ሲቆጥር የሚሽከረከረው ነገር እንዳያልቅ ብለው ያቆሙታል እና ሌሊት ላይ ሰዓት ማወቅ ሲፈልጉ ከአልጋቸው ተነስተው በመስኮት በኩል ጡሩንባ ይነፋሉ ከዛ አንዱ ተነስቶ ማነው ከሌሊቱ በ9 ሰዓት ጡሩምባ የሚነፋው ሲል በንዴት 😂 በዛው ሰዓቱን ያውቃሉ 😂😂😂
Jul 12, 2023አንድ በጣም ያሳቀኝ ቀልድ ስለ ጋቭሮቮች :-😂 በጣም ስስታም በመሆናቸው ማታ ማታ ዲስኮ ሰዓታቸው ሲቆጥር የሚሽከረከረው ነገር እንዳያልቅ ብለው ያቆሙታል እና ሌሊት ላይ ሰዓት ማወቅ ሲፈልጉ ከአልጋቸው ተነስተው በመስኮት በኩል ጡሩንባ ይነፋሉ ከዛ አንዱ ተነስቶ ማነው ከሌሊቱ በ9 ሰዓት ጡሩምባ የሚነፋው ሲል በንዴት 😂 በዛው ሰዓቱን ያውቃሉ 😂😂😂
Jul 12, 2023ጋብሮቮች በጣም ስቁንቁን ናቸው። የሆነ ግዜ አንድ ጋብሮቭ ሰርግ ደግሶ ልክ ምሳ ሰአት ሲደርስ ሰዎቹን ሂዱ ቤታቹ በልታቹ ኑ ብሎ አባሯል ።😝
Jul 12, 2023ዶሮዋ ላይ ማታ ማታ ብዙ መብራት ያበሩባታል እና ለምንድነው ተብለው ሲጠየቁ? ቀን መስሏት ድጋሜ እንቁላል እንድትጥል😁😁
Jul 15, 2023አንዱ ጋቭሮቭ ህንድ አገር ለጉብኝት ሄደ አሉ😁 (አሉ ነው ቋጣሪ ስለሆኑ vacation hiking ምናምን አይመቻቸውም ያው የኔ ግምት ነው😊) ከዛ በ ቡድሂዝም ቤተ እምነት ሲያልፍ ክሪሽናን ያያታል ከቀጠሩስ አይቀር ክሪሽናን ነው አለ😂 (ክሪሽና 6 እጅ ስላላት ነው😂😂)
Jul 12, 2023ልጅ፦ አያቴ ጥርስ አለሽ?? አያት፦ ኧረ የለኝም ልጄ። ልጅ፦ በቃ ተጫውቼ እስክመጣ ዳቦዬን ያዢልኝ።
Jul 15, 2023Gavrovos comedy yemil metsihaf ale esun anb
Jul 12, 2023