Guys amna entrance yetefetenachu eski pls experience share adrgugn. Demo befederal yetedeferu ljoch neberu, wendoch kemis lebsew setoch dorm gebtew yankuaku neber mnamn yibalal ena ye safety neger endet new. Demo dorm ke sew gar mekeyayer ychalal wey. Lelam mawek yalebgn neger kale pls share adrgugn tnx
Jul 11, 2023አብዛኛው ቦታ ዶርም የተሰጠው ከአንድ ት.ቤት ለመጡ ተማሪዎች አንድ ላይ ነው በስማቸው ቅደም ተከተል ምናምን So ሙሉ ፍሎር ላይ ምታቁት ሰው ነው ሚኖረው ምንም ሚያሰጋ ነገር የለውም ዶርምም ተቀያይሮ ማደር ይቻል ነበር ማንም አይቆጣጠርም🙌 በተረፈ ጊቢ ውስጥ በጀማ መንቀሳቀስ ከሌላ ት.ቤት ልጆች ጋር አጓጉል ብሽሽቅ ውስጥ አለመግባት እንደተለመደው ፈተና ተሰርቋል ተብሎ መወራቱ ስለማይቀር እነ እንትና መልስ አላቸው ተብሎ እንዳይዘመትባቹ ተስፋ ማድረግ(የግል ተማሪ ከሆንክ) ምናልባት ምግቡ ካልተስማማቹ በሚል በቂ ብር መያዝ ፕላስ የታመሙ ልጆችም በራሳቸው ብር ነበር ወተው ሲታከሙ የነበሩት... በተረፈ እንደኛ ለሊቱን ሙሉ ስታወሩ አድራቹ ፈተና ላይ እንቅልፍ እንዳያዳፋቹ በጊዜ መተኛት🥱 እናም ግቢውን እንደቤታቹ እዩት have a fun ወክ አርጉ ማታ ተሰብስባቹ ቡና ጠጡ ትዝታ ሚሆናቹን ጊዜ አሳልፉ😊 ስለማለፍ አለማለፍ እዛ ውስጥ አታስቡ ስትወጡ በቂ ጊዜ አላቹ ለመጨናነቅ
Jul 12, 2023