#other
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ ወደ ጎንደር ከተማ ሄደን እንኑር እያሉ ነው, እኔና ትንሽ ወንድሜ ከአዲስ አበባ ወተን ኖረንም አናውቅም , ቤተሰብ እንዳለው ከሆነ እዛ ኑሮው ይረክሳል ብለዋል ,እዚ ኑሮ ከአቅም በላይ ሆኖል, ዛሬ እንኩዋን ሽንኩርት 100 ብር ገባ ብላ mother ቀውጣው ነበር እና .. ጐንደር ከተማ ያላችሁ ሰዎች እዛ እንዴት ነው ኑሮው ይሻላል ወይስ ያው ነው .. የቤት ዋጋስ በትንሹ እስከስንት ይገኛል ?
Jul 11, 20235 engagements