Jah_Red355
#business
Guys በፖስታ ጫማ ከሐዋሳ ወደ አዲስ አበባ ላስልክ ነበር!! Scam ሊሆን ይችላል? ምን ያህል ያስከፍለኛል? ከዚህ በፊት ተልኮላችሁ የተቀበላችሁ ሀሳባችሁን አጋሩኝ
Jul 11, 20235 engagements
Guys በፖስታ ጫማ ከሐዋሳ ወደ አዲስ አበባ ላስልክ ነበር!! Scam ሊሆን ይችላል? ምን ያህል ያስከፍለኛል? ከዚህ በፊት ተልኮላችሁ የተቀበላችሁ ሀሳባችሁን አጋሩኝ
Jul 11, 2023Bzu scammer alu ene eza slehonku check laderglh echlalehu yeljun slk or account stegn ena suk lmta lbelew
Jul 12, 2023Nice Idea
Jul 12, 2023Scam lihon yechelele gen ewent kehone be bus aselek it is easy , fast and cheap (relatively ) more degmo be golden bus
Jul 12, 2023