#technology
ሰላም ባለፈው ስክሪን የስልክ ሚቀይር ብዬ ጠይቄ ነበር ማንም አልመለሰልኝም በማርያም ፣ በአላህ ስልኬ ተሰብሮ ነው A23 ሞዴል የት ላስቀይር ስልክ ቁጥር ንገሩኝ ዝም አትበሉ PLSSS ወንድም እህቶቼ
Jul 11, 20236 engagements
ሰላም ባለፈው ስክሪን የስልክ ሚቀይር ብዬ ጠይቄ ነበር ማንም አልመለሰልኝም በማርያም ፣ በአላህ ስልኬ ተሰብሮ ነው A23 ሞዴል የት ላስቀይር ስልክ ቁጥር ንገሩኝ ዝም አትበሉ PLSSS ወንድም እህቶቼ
Jul 11, 2023Ale inbox awaragn
Jul 12, 2023መገናኛ መተባበር ህንፃ አታጣም
Jul 12, 2023Merkato hiji bro
Jul 12, 2023@Ssfli_20 yhen lj awraw beqnash yqeyrlhal. Kira new yelakegn belew enam be original asera
Jul 12, 2023