ሰላም ቤተሰቦቼ ስራ እንዳልሰራ ከለከሉኝ ስራው betting ቤት ስለሆነ ወንዶች ጋ ያገናኛል ለዛ ብለው ነው ግን 1ደኛ ሴት ነኝ ብር ያስፈልገኛል 2 ቤት መቀመጥ ያሰጠላል ደሞ 40% ለኔ 60 ለስማቸው ተጨንቀው ነው ምን ትላላቹ ኣልሰማም ብዪ ልጀምር By: lonely girl
Jul 10, 2023Ahun sijemer tiru seat aydelem Ye betting suk lemekfet. Lemeche asibesh nw?
Jul 11, 2023