#other
መፅሀፎች ነበሩኝ እና አንብቤ ጨርሻቸኋለሁ እና መሸጥ ፈልጌ ነበር የሚገዛኝ ሰው ወይም የሚሸጥበት ቦታ ንገሩኝ አመሠግናለሁ
Jul 10, 20239 engagements
መፅሀፎች ነበሩኝ እና አንብቤ ጨርሻቸኋለሁ እና መሸጥ ፈልጌ ነበር የሚገዛኝ ሰው ወይም የሚሸጥበት ቦታ ንገሩኝ አመሠግናለሁ
Jul 10, 2023Hulunm be 1 lay migezah new yefelekew weys yetewesenewn merto?
Jul 10, 2023ፒያሳ ኤዞፕ መፅሐፍት መደብር
Jul 10, 2023Be kilo tshetaleh
Jul 11, 2023ስልክ?
Jul 11, 2023@ethioresell ☝️አሁን ላይ አቁመው ካልሆነ ይገዛሉ ይሸጣሉ። Check it anyhow. And U can get his Phone Number on channel
Jul 10, 2023