HardFalcon8124.5
#religion
ሰላም ሰዎች እስኪ በጣም የምትወዱት መዝሙር እና ዘማሪ ? ላኩልኝ የኦርቶዶክስ ክበሩልኝ🙏🙏
Jul 09, 20234 engagements
ሰላም ሰዎች እስኪ በጣም የምትወዱት መዝሙር እና ዘማሪ ? ላኩልኝ የኦርቶዶክስ ክበሩልኝ🙏🙏
Jul 09, 2023ዘማሪ ፥ እንግዳወርቅ መዝሙር ፥ ደጅ ጠናሁ ( እመአምላክ)
Jul 10, 2023🥰🥰🥰🥰
1 የዲያቆን አቤል መክብብ.... ሁሉንም (በተለይ እንደ ምን በረታች) 2 የልዑልሰገድ ... የልቤን በልቤ ይዤ 3 የዲያቆን ዘላለም ታከለ... አዲሱን ቀን በምስጋና .... bzu nachew 🙏🙏
Jul 10, 2023🥰🥰