#other
ሰላም ቤተሰብ እኔንም አላህ ይጠብቀን፣ግን እውነት ነው ሿሿ ምናምን የሚሰሩ ሰዎች የሚቀቡት ነገር አለ?
Jul 09, 20236 engagements
ሰላም ቤተሰብ እኔንም አላህ ይጠብቀን፣ግን እውነት ነው ሿሿ ምናምን የሚሰሩ ሰዎች የሚቀቡት ነገር አለ?
Jul 09, 2023ዋናው ነገር ቅጠል ናት ስሙም "DEVIL BREATH" ይባላል So ያንን ይዘው ነው ድንዝዝ ሚያደርጉት። ራሳቸው ለራሱ ተጠንቅቀው ነው ሚይዙት ከባድ ነገር ነው Jamaica ena Colombia ነው ብዙ ጊዜ ሚገኘው
Jul 10, 2023ቀላል አለ! ካላመንክ እስቴዲየም አካባቢ ብቅ በል ቀብተዉ ያሳዩሀል
Jul 10, 2023Miqebut neger sayhon yehone flower ale smun reschew new ena like zer neger alew esun wede afnchah lemashetet ymokralu. ytefubhal weym yehone ngr keza ya flower yan sew endtamnew ena endtdenezez yareghal lela mistr yelewm sudan mnamn eyalu zm blew yseksalu
Jul 10, 2023Adefaries mibal kitel endale akalew
Jul 10, 2023