ሰላም እንዴት ናችሁ እስቲ ከ Orthodox ወደ Protestant የተቀየረ ሰው በምን ምክንያት ሊለወጥ እንደቻለ እና Orthodox ውስጥ ምን አይነት ክፍተት ኖሮ እንደሆነ ሚያስረዳኝ ሰው ከየት ላገኝ እችላለሁ? አሁን Protestant የሆነ እና Orthodox በነበረበት ጊዜ በደምብ በቃ በጣም ስለ Orthodox የሚያውቅ ሰው ቢሆን ይመረጣል...
Jul 09, 2023Ene erase alew
Jul 10, 2023